Aug 10, 2023 ዘይት መሸጥ ችግሩ ምንድነው ? By Abiy Wakuma Dinsaኢየሱስን የምንከተል ሁላችን ከተባረክናባቸው በረከቶች አንዱ የስጋ ፈውስ ነው፡፡ እግዚአብሄር በክርስቶስ በኩል የሃጢያታችንን እዳ እንደከፈለና ነፍሳችን ከሃጢያት ነፃ እንዳወጣ ሁሉ እንዲሁ ኢየሱስ በመገረፉና ለስጋችን ፈውስና ጤንነት ሙሉ ዋጋ በመክፈሉ ፈውስ የእኛ ነው፡፡ስለዚህ ነው የቤተክርስቲያን ሽማግሌዎች…Read more
Aug 10, 2023 የስግደት አደጋው By Abiy Wakuma Dinsaበእነዚህ ቀናት ከእግዚአብሄር ውጭ ለሰው ለመላእክት ለቅዱሳን ለሰማእታት ስግደት ይገባል አይገባም ስግደት ከተገባስ እስከምን ድረስ ነው ስግደት የሚገባው የሚለው ጥያቄ ሲያከራክር ቆይቶዋል፡፡የዚህ ፅሁፍ አላማ የስግደትን አይነቶችና መጠን ለመተንተን ሳይሆን ከእግዚአብሔር ውጭ ያለ ስግደት ያለውን አደጋና…Read more
Aug 10, 2023 በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ ይመጣል By Abiy Wakuma Dinsaአባቶቻችን በዚህ ተራራ ሰገዱ፤ እናንተም፦ ሰው ሊሰግድበት የሚገባው ስፍራ በኢየሩሳሌም ነው ትላላችሁ አለችው። ኢየሱስም እንዲህ አላት፦ አንቺ ሴት፥ እመኚኝ፥ በዚህ ተራራ ወይም በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ ይመጣል። እናንተስ ለማታውቁት ትሰግዳላችሁ፤ እኛ መዳን ከአይሁድ ነውና ለምናውቀው እንሰግዳለን።…Read more
Aug 10, 2023 ለጭንቀት ጥያቄ አምስቱ የተሳሳቱ መልሶች By Abiy Wakuma Dinsaሰይጣን ሰውን የሚያጠቃው በጭንቀት ነው፡፡ ሰይጣን ሃሳብን በመላክ ሰውን ያስጨንቃል፡፡ ሰይጣን ወደ ሰው አእምሮ ሃሳብን በመላክ ጥያቄዎችን ይጠይቃል፡፡ሰይጣን እንደዚሁ አይነት ንግግር ጀምሮ ነው ሄዋንን የጣላት፡፡ ሰይጣን ሃሳብን ያስገባል፡፡ ሰይጣን ጥያቄዎችን ይጠይቃል፡፡እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው…Read more
Aug 10, 2023 እግዚአብሔር የገቢ ምንጫችሁ ሲሆን By Abiy Wakuma Dinsaየገቢ ምንጫችሁ የሆነ ሰው ወደዳችሁም ጠላችሁም የወደፊት እድላችሁን ይወስናል፡፡ የገቢ ምንጫችሁን የሚያመጣ ሰው የሚለውን ላለመስማት ከባድ ብቻ ሳይሆን የማይቻልም ነው፡፡ ወደዳችሁም ጠላችሁም የገቢ ምንጫችሁን የሚያመጣ ሰውን ራእይ በህይወታችሁ ታስፈፅማላችሁ፡፡በገንዘብ ስለተገዙት ባሮች መፅሃፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ይህንኑ…Read more
Aug 10, 2023 እንደ እንጀራ ይሆኑልናል By Abiy Wakuma Dinsaለእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ፦ ዞረን የሰለልናት ምድር እጅግ መልካም ናት። እግዚአብሔርስ ከወደደን ወተትና ማር ወደምታፈስሰው ወደዚች ምድር ያገባናል እርስዋንም ይሰጠናል። ነገር ግን በእግዚአብሔር ላይ አታምፁ፤ እንደ እንጀራ ይሆኑልናልና የምድሪቱን ሰዎች አትፍሩ፤ ጥላቸው ከላያቸው ተገፍፎአል፥ እግዚአብሔርም ከእኛ…Read more
Aug 10, 2023 ስንሞት ምን እንሆናለን ? By Abiy Wakuma Dinsaየገቢ ምንጫችሁ የሆነ ሰው ወደዳችሁም ጠላችሁም የወደፊት እድላችሁን ይወስናል፡፡ የገቢ ምንጫችሁን የሚያመጣ ሰው የሚለውን ላለመስማት ከባድ ብቻ ሳይሆን የማይቻልም ነው፡፡ ወደዳችሁም ጠላችሁም የገቢ ምንጫችሁን የሚያመጣ ሰውን ራእይ በህይወታችሁ ታስፈፅማላችሁ፡፡በገንዘብ ስለተገዙት ባሮች መፅሃፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ይህንኑ…Read more