• Home
  • About us
  • Albums
  • Blog

mezmur

  • Home
  • About us
  • Albums
  • Blog

Aug 10, 2023

የመጋቢ ታማኝነት መለኪያዎች

By Abiy Wakuma 

መጋቢነት  ለሰዎች ነፍስ የመትጋት የተከበረ ጥሪ ነው፡፡ ለዋኖቻችሁ ታዘዙና ተገዙ፤ እነርሱ ስሌትን እንደሚሰጡ አድርገው፥ ይህንኑ በደስታ እንጂ በኃዘን እንዳያደርጉት፥ ይህ የማይጠቅማችሁ ነበርና፥ ስለ ነፍሳችሁ ይተጋሉ። ወደ ዕብራውያን 13፡7

መጋቢነት በእግዚአብሄር የሚሰጥ ፀጋ እንጂ በሰው አነሳሽነትና ፍላጎት የሚደረግ…

Read more

Aug 10, 2023

እግዚአብሔር የገቢ ምንጫችሁ ሲሆን

By Abiy Wakuma 

የገቢ ምንጫችሁ የሆነ ሰው ወደዳችሁም ጠላችሁም የወደፊት እድላችሁን ይወስናል፡፡ የገቢ ምንጫችሁን የሚያመጣ ሰው የሚለውን ላለመስማት ከባድ ብቻ ሳይሆን የማይቻልም ነው፡፡ ወደዳችሁም ጠላችሁም  የገቢ ምንጫችሁን የሚያመጣ ሰውን ራእይ በህይወታችሁ ታስፈፅማላችሁ፡፡

በገንዘብ ስለተገዙት ባሮች መፅሃፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ይህንኑ ነው፡፡…

Read more

Aug 10, 2023

የእብዷ ተዋናይ ታሪክ

By Abiy Wakuma 

ግብዝነት ራስን አለመሆን ነው፡፡ ግብዝነት ያልሆኑትን መምሰል ነው፡፡ ግብዝነት ሌላውን ሰው ለመምሰል መሞከር ነው፡፡ ግብዝነት ራስን ያለመሆን አደገኛ እና አክሳሪ አካሄድ ነው፡፡

የሆኑትን መሆን እንጂ ማስመሰል ከባድ ነው፡፡ ተፈጥሮን መሆን የመሰለ ነገር የለም፡፡ ተፈጥሮን መሆን ይቀላል፡፡ ያልሆኑትምን…

Read more

Feb 6, 2021

ዘይት መሸጥ ችግሩ ምንድነው ?

By Abiy Wakuma

ኢየሱስን የምንከተል ሁላችን ከተባረክናባቸው በረከቶች አንዱ የስጋ ፈውስ ነው፡፡ እግዚአብሄር በክርስቶስ በኩል የሃጢያታችንን እዳ እንደከፈለና ነፍሳችን ከሃጢያት ነፃ እንዳወጣ ሁሉ እንዲሁ ኢየሱስ በመገረፉና ለስጋችን ፈውስና ጤንነት ሙሉ ዋጋ በመክፈሉ ፈውስ የእኛ ነው፡፡

ስለዚህ ነው የቤተክርስቲያን ሽማግሌዎች በታመመ…

Read more
placeholder

Feb 2, 2021

እምነትና በጎ ሕሊና ይኑርህ

By Abiy Wakuma 

እምነትና በጎ ሕሊና ይኑርህ፥ አንዳንዶች ሕሊናን ጥለው፥ መርከብ አለ መሪ እንደሚጠፋ፥ በእምነት ነገር ጠፍተዋልና፤ 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፡19

እምነት ታላቅ የክርስትና ሃይል ነው፡፡ ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል፡፡ እምነት እጅግ ታላቅ ሃየለን ይሰጠናል፡፡ እምነት የማያስችለን ነገር የለም፡፡

ኢየሱስም፦ ቢቻልህ ትላለህ፤…

Read more
First Prev 1 2 Next Last

www.mezmur.com

All rights reserved 2023

Some images ©

  • Log out
Powered by Bandzoogle

notes
0:00/???
  1. 1
    የፀሎት ጊዜ መዝሙሮች ስብስብ 1:20:44
    የፀሎት ጊዜ መዝሙሮች ስብስብ

    Share link

    0:00/1:20:44
  2. 2
    የፅሞና ጊዜ መዝሙሮች ስብስብ 1:08:16
    የፅሞና ጊዜ መዝሙሮች ስብስብ

    Share link

    0:00/1:08:16
  3. 3
    የአምልኮ ጊዜ መዝሙሮች ስብስብ 1:02:13
    የአምልኮ ጊዜ መዝሙሮች ስብስብ

    Share link

    0:00/1:02:13
0:00/???