Feb 2, 2021 ከመጠን በላይ የምንጓጓው ስለማናውቀው ነው By Abiy Wakuma Dinsaው የአንድን ነገር ጥቅም ብቻ ሲያውቅ ያንን ነገር ለማግኘት በጣም ይጓጓል፡፡ በህይወታችን በጣም የምንጓጓለት ምንም ነገር ቢኖር እንረጋጋ፡፡ በህይወታችን በጣም የምንጓጓለት ምንም ነገር ቢኖር መጀመሪያ ይህ እንደዚህ የምጓጓለትን ነገር ሃላፊነትቱ በትክክል አውቀዋለሁ? ብለን ራሳችንን እንጠይቅ፡፡በጣም…Read more
Feb 2, 2021 የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም By Abiy Wakuma Dinsaነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም። ስለዚህ በጨለማ የምትናገሩት ሁሉ በብርሃን ይሰማል፥ በእልፍኝም ውስጥ በጆሮ የምትናገሩት በሰገነት ላይ ይሰበካል። የሉቃስ ወንጌል 12:2-3የማይገለጥ የተሰወረ የለምና፥ የማይታወቅም ወደ ግልጥም የማይመጣ የተሸሸገ የለም። የሉቃስ ወንጌል 8:17…Read more